አማዞን ጠቁመኝ በተባልኩት መሰረት
ማሳሰቢያ፡ 1) ይህ የሚሰራው ዱባይ/ዩኤኢ አማዞን ላይ ነው። 2) የአማዞን ዋጋ ሊቀያየር ይችላል እንደየግዜው እና የምታዥበት ቦታ። እኔ ከጻፍኩት ትልቅ የዋጋ ጭማሪ ካለ ጠይቂኝ ሌላ ጠቁምሻለሁኝ። 3) ሰማያዊ ሊንኮቹን ተጭነሽ ካየሽው በኋላ ከተመቸሽ add to cart ብለሽ ወደዝህ ፔጅ ተመልሰሽ በመምጣት ቀጣዩን ማየት ትችያለሽ
አዲስ ጥቆማዎች
Sep 2025
3
4
5
መፍጫ
የድሮ ጥቆማዎች
May 6th 2025
2
ቡና መፍጫ coffee grinder
በእጅ የሚሰራ በማሽከርከር በሰላሳ አምስት ድራም
በኮረንቲ የሚሰራ ሃያ ዘጠኝ ድራም
3
ዉሃ ማፍያ በራድ water boiling kettle
ባለ 1.8 ሊትር በሃያ አራት ድራድራም
ባለ 2 ሊትር አማዞን ላይ በመገዛት አንደኛ በዋጋም በኳሊቲም 26 ድርሃም
4
ሻንጣ luggage (23kg two and one 10kg)
ታጣፊ (ስትፈልዚ ትልቅ ሳይዝ ካልሆነ እንደእቃው ሚያንስ) ሳትጠቀሚው ቦታ የማይዝ ታጥፎ ሚቀመጥ ሃምሳሁለት ድራም
28 ኢንች ትልቅ ሳይዝ ጠንካራ ሰማኛ ዘጠኝ ድራም
24 ኢንች መካከለኛ ሳይዝ ጠንካራ በሰባ ዘጠኝ ድርሃም
ትንሽዋ በእጅ ተይዛ ፕሌን ምትገባው 18 Inch (46 cm)) ሰባ ድራም
ቲክቶክ ላይ በትልቅ ቅናሽ ያስተዋውቃሉ እስኪ ቼክ አድርጊ በስልካቸው
ሊንክ 👆 https://vt.tiktok.com/ZShrQkRUK/
0588410558 ሶስቱን (ትልቅ፤ መካከለኛ እና ትንሽ) በ99 ድርሀም
ሊንክ 👆 https://vt.tiktok.com/ZShrCYPPD/
+971 50 9909486 ሶስቱን በ129
