3 በአንድ - መታጠቢያ፣ ሞይስቸራይዘር ክሬም፣ ፀሃይ መከላከያ
ኖ ሴራቪ፣ ኖ ላሮሽ ፖሴይ የምለዉ ለምንድነው?
መደበኛ ስኪንኬር
ሁሏም ሴት እንድትጠቀመው የሚመከር
- ተስማሚ መታጠቢያ ፈስዋሽ
- ተስማሚ ማለስለሻ ሞይስቸራይዘር
- ጸሃይ መከላከያ
እነዚህ ሁሉንም በቀላሉ መወጣት ትችያለሽ
መታጠቢያ የማይጠቀሙ አሉ። ትንሽ ለብ ባለ ዉሃ ታጥበሽ መገላገል ትችያለሽ። ነገር ግን ይህ የሚሆነው ሙሉ በሙሉ የተፈጥሮ አካሄድ ምትሄጅ ከሆነ ነው። ተፈጥሮ እና ቀላል ሞይስቸራይዘር እንደ ግሊሲሪን፣ ቫዝሊን፣ ካስተር/ጉሎ ዘይት የመሳሰሉ ምትጠቀሚ እና ቀን ቀን ጸሃይ ላይ የማትወጭ ከወጣሽም በኮፍያ፣ መነጽር፣ ኒቃብ ምትሸፈኝ ከሆነ በትንሽ ነገር የፊትሽን ዉበት መጠበቅ ትችያለሽ።
በተለይ በደረቅ ወቅት እና ሙከይፍ ባለበት ቦታ ምትተኚ ከሆነ
ነገር ግን ለፊት ተብሎ የተዘጋጀ መታጠቢያ መጠቀም የግድ የሚሆንበት ግዜ አለ
ለምሳሌ፡
- ሜካፕ ምትጠቀሚ ከሆነ
- ሰንስክሪን / ጸሃይ መከላከያ ክሬም ምትጠቀሚ ከሆነ
- ሌላ የብጉር፣ ማዲያት መድሃኒት ክሬሞች ምትጠቀሚ ከሆነ እና
- የሚያቀሉ ፊት ፈካ የሚያደርጉ ክሬሞች ምትጠቀሚ ከሆነ መታጠቢያ ክሌንሰር/ፌስ ወሽ መጠቀም ግዴታሽ ነው
ስለዚህ እና ዘመናዊዉን ስኪንኬር ሶስቱን ደረጃዎች በርካሽ እና አደጋ በሌለው መንገድ እነዚህን እንድትጠቀሚ መክርሻለሁ። ይህ ሊስት ዱባይ ላሉ ነው ሚሰራው ምክንያቱም አብዛኛው ጥቆማዎቼ አማዞን uae ላይ ናቸው
1 መታጠቢያ
ሊንክ👉https://enatalem.tech/መታጠቢያ-ፌስዋሽ-facewash/
ፈጣን ምርጫ
ዱባይ አማዞን፡ 20 ድርሀም Simple 20ድርሃም በ150ሚሊ። ሊንክ 👉 https://amzn.eu/d/0awCo0qr
ሳኡድ አማዞን፡ 12 ሪያል NIVEA Face Wash 100ml
2 ሞይስቸራይዘር ክሬም
ሊንክ👉https://enatalem.tech/ሞይስቸራይዘር-ክሬሞች-moisturizers/
ፈጣን ምርጫ
ዱባይ አማዞን፡ 20 ድርሃም ኒቪያ ሶፍት NIVEA Moisturising Cream, 200ml
ሊንክ👉 https://amzn.eu/d/0ec9giNC
ሳኡዲ አማዞን: 16 ሪያል NIVEA Moisturising Cream,Tube 3x 75ml
3 ፀሃይ መከላከያ ሰንስክሪን
ሊንክ👉https://enatalem.tech/ፀሀይ-መከላከያ-ሰንስክሪን-sunscreen-sunblock/
ፈጣን ምርጫ
ዱባይ አማዞን፡ 46 ድርሃም 200ሚሊNIVEA SUN Lotion 200ml
ሊንክ👉 https://amzn.eu/d/0iVFMQ6b
ሳኡዲ አማዞን፡15 ሪያል EVELINE SUN PROTECTION 50ML
ሲጠቃለል
ዱባይ መደበኛ ስኪንኬር፡
መታጠቢያ፡ 20 ድርሀም Simple 20ድርሃም በ150ሚሊ።
ሊንክ 👉 https://amzn.eu/d/0awCo0qr
ሞይስቸራይዘር፡ 20 ድርሃም ኒቪያ ሶፍት
NIVEA Moisturising Cream, 200ml
ሊንክ 👉 https://amzn.eu/d/0ec9giNC
ጸሃይ መኪላክያ፡ 46 ድርሃም 200ሚሊNIVEA SUN Lotion 200ml
ሊንክ 👉https://amzn.eu/d/0iVFMQ6b
ድምር፡ 86 ድርሃም ከኒጻ ዴሊቨሪ ጋር (ባለትልቅ ሰንስክሪን)
ሳኡዲ መደበኛ ስኪንኬር፡
መታጠቢያ፡ ሳኡድ አማዞን፡ 12 ሪያል NIVEA Face Wash 100ml
ሊንክ 👉 https://amzn.eu/d/euRjtwV
ሞይስቸራይዘር ክሬም፡ ሳኡዲ አማዞን: 16 ሪያል NIVEA Moisturising Cream,Tube 3x 75ml
ሊንክ 👉 https://amzn.eu/d/fdSJ2QE
ፀሃይ መከላከያ፡ ሳኡዲ አማዞን፡15 ሪያል EVELINE SUN PROTECTION 50ML
ሊንክ 👉 https://amzn.eu/d/iG4AuTk
ድምር፡ 45 ሪያል ከነጻ ዴሊቨሪ ጋር
ከመደበኛ ተጨማሪ፡ ዋና ሊንክ ሳላማክር መስጠት አልፈልግም። በዋት ስአፕ
ዱባይ ብጉር ማጥፋት እና እንደመስታወት የጠራ ፊት : ትሬት 42 አዚ 25 ድርሃም
ሳኡዲ ብጉር ማጥፋት እና እንደመስታወት የጠራ ፊት፡ አዚ 40 ሪያል
ዱባይ ማዲያት እና ፊት ማፍኪያ፡ ትሬት 42 አዚ 25
ሳኡዲ ማዲያት እና ፊት ማፍኪያ፡ አዚ 25 ወይንብ ግሌን 40
የብጉር እና ማዲያት/ማጥራት ዋና ሊንክ ሳላማክር መስጠት አልፈልግም። በዋት ስአፕ ጠይቁኝ ክነአጠቃቀሙ
ዋትሳፕ ቻነል
ይህ ነጻ አገልግሎት ነው። ምሸጠዉም ማገኝውም ምንም ነገር የለም