ፀሀይ መከላከያ ሰንስክሪን - Sunscreen/ Sunblock
ምትቸኩይ ከሆነ ይህን ምረጭ | አማዞን ሊንክ 👉 https://amzn.eu/d/0iVFMQ6b |
እንዳትሸወጂ ጥሩ ሰንስክሪን በቅናሽ
ከሶስቱ መሰረታዊ የፊት ጤና መጠበቂያዎች አንዱ ፊትሽን እጅና አንገትሽን ጨምሮ ከፀሀይ መጠበቅ ሲሆን
ተከፋይ ፈረንጅ ደርማቶሎጂስት (የቆዳ ባለሙያዎች) የሚሉትን እየተረጎሙ ከማስተጋባት ይልቅ የፊትሽን ጥራት እና ደህንነት መጠበቅ የቀን ጠራራ ፀሐይ በተቻለን መጠን መሸሽ አለብን። ጃንጥላ፥ ሽፍን ልብስ፥ ለፊት ደግሞ UPF(ፀሐይ መከላከል የሚችል)ኒቃብ፥ ማስክ፥ ትልቅ መነፅር አድርገን መሸወድ እንችላለን። ይህ ሁሉ ሰንስክሪን ከሌለን ነው።
ነገር ግን ማድያት እና የፊት ቆዳ ነጠብጣብ ያለብን፥ የፊት ማፍኪያ እና ቀላ ማድረጊያ መድሀኒት የምንጠቀም፥ ብጉር ኑሮብን መድሀኒት ምንጠቀም፥ ማንኛውም AHA/BHA የሚባሉ ቆዳ መቀርፈቻ Exfoliator እንደ The Ordinary Glycolic acid 7%፥ Salicylic acid መታጠቢያ, Mandelic acid, Lactic acid ያለባቸውን ምርት የተጠቀምሽ ሴት ሰንስክሪን ግዴታሽ ነው – አለዚያ ትበላሻለሽ ፤ ፊትሽ ካልተበላሸ ደሞ ቢያንስ ቢያንስ የተጠቀምሽው ምንም ለውጥ እያመጣልሸም- ኪሳራ በይው
ችግሩ ግን በነጋዴ እየተበላሽ ነው ። ያለአቅምሽ ውድ እቃ እያስገዙሽ ስኪንኬርን አንድ ግዜ ብቻ በሼም ገዝተሽ ሁለተኛ ማትደግሚው ሊያደርጉሽ ነው።
በአንድ ዙር 300-400 ድርሀም ለስኪንኬር ኮተታ ኮተቱን ሚጠቅመውንም ሚጎዳውንም፥ ፊት ሚጠብሰውንም፥ አጠቃቀሙን እና ማድረግ ያለብሽን ጥንቃቄዎች ለማወቅም ለመንገርም ሳይገደዱ ይሸጡልሽ እና መዘዙ ላንቺ ነው። ብርሽንም መልክሽንም ጤናሽንም አጥተሽ ትቀሪያለሽ።
ሰንስክሪን ፀሃይ መከላከያ በ 8 ድርሃም
እዛዉ ዱባይ በዴይ ቱ ዴይ፣ የሰፈር ሱፐርማርኬቶች አና ሃይፐርማርኬቶች በ 8 ድርሃም የምትገዥዉ ሰንስክሪን አለ። የፊሊፒኒዎች ሱፐርማርኬት ብትሄጅ ደግሞ በ 5 ድርሃም ሁላ ታገኛለሽ። ኳሊቲዉም አሪፍ የሞከርኳችው ሌሎች እህቶችንም ሞክረው የተሚቿቸው አሉ። ምርጫው ብዙ ነው። ነጭ ሊያደርጉ ቢችሉም እሽት ካደረግሽዉ ክ 5 ደቂቃ በኋላ አይታይም።


ላሮሽ ፖሴይ ሰንስክሪን ከሌሎች ሲነጻጸር

ጥሩ አማራጮች ከአማዞን ክነሊንካቸው
እኒዚህ ሁሉ አንድም ከ1-4 ያሉት በዋጋችዉ ፣ ክ5-7 ያሉት ደግሞ በዋጋም በኳሊቲም ከላሮሽ ፖሴይ ይሻላሉ። የአማዞን ሊንካቸው በስተቅኝ ይገኛል። የተመቸሽን መርጠሽ ሊንኩን ስትጫኝ ቀጥታ ወደ አማዞን አፕ ይሚራሻል። ክዛ Add to Cart የሚለዉን ተጭነሽ ዉጭ
1ኛ

2ኛ

3ኛ

4ኛ

ISNTREE Hyaluronic Acid Watery Sun Gel 50ml
ሊንክ👉 https://amzn.eu/d/0ixNBABz
5ኛ

SKIN1004 Madagascar Centella Hyalu-Cica Water-Fit Sun Serum 50ml
6ኛ
